በብልሃት ተማሩ፤ በትምህርትም በህይወትም ያሸንፉ

ችቦ መማርን ቀለል፣ አስደሳች እና ውጤታማ በማድረግ በትምህርትና ህይወት እንድታሸንፉ ያጊዛችዋል።

ለ7ኛ - 12ኛ ክፍል ተማሪዎች

A student smiling and pointing to the Chibo app interface

የተለመደው መንገድ vs የችቦ መንገድ

በብልሃት መማር ዘዴ ብቻ ሳይሆን፣ አዲስ አስተሳሰብ እና የአኗኗር ዘይቤ ነው።

Before: Student bored of rereading boring textbooks የድሮው መንገድ
After: a vibrant, colorful image of the Chibo app የችቦ መንገድ

የድሮው መንገድ

  • ዝም ብሎ መሸምደድ
  • ደጋግሞ መጻፍን ማንበብ
  • ከፈተና በኋላ እንዳለ መርሳት
  • ግልጽ ያልሆነ ግብረመልስ (እሱም ከተገኘ)

የችቦ መንገድ

  • በብልሃት መማር
  • በጥናት በተረጋገጡ መንገድ መከለስና መለማመድ
  • ለረጅም ጊዜ ማስታወስ
  • *እንዴት* ማሻሻል እንዳለብዎ ፈጣን እና ግልጽ መመሪያ

ችቦ ለምን ውጤታማ ነው?

አንዴ ከተጠቀሙበት የአማማር ዘዴዎን ለዘላለም የሚቀይር የ'ችቦ ትራያንግል'ን ይጠቀማል

ለማሸነፍ የሚያስፈልጋችሁትን ሁሉ፣ በአንድ መተግበሪያ

እነዚህ 3 ምሰሶዎች ተራ ባህሪያት አይደሉም፤ የእርስዎ አዲስ አቅም ናቸው።

Chibo app home screen on a smartphone

ተማሪዎቻች ስለ ቺቦ ምን ይላሉ?

በችቦ አማካኝነት ውጤታቸውን የቀየሩ ተማሪዎችን ይቀላቀሉ

A

ዮናስ ይ.

የ9ኛ ክፍል ተማሪ

እስካሁን ከተጠቀምኳቸው የመማሪያ አፖች ሁሉ ይሄን የሚስተካከለው የለም። Chkela፣ globedock እና saquama… ሁሉንም ሞክሬያቸዋለሁ። እነሱ ጋር ያለው ትልቁ ችግር የተማርኩትን ነገር በቅጡ እንዳላስታውስ ማድረጋቸው ነው። ይሄኛው (ቺቦ) ግን… ኧረ ምኑ ቅጡ! 🤌🤌🤌.

M

ሜሮን ከ.

የ10ኛ ክፍል ተማሪ

በጌም መልክ መቅረቡ በጣም ተመችቶኛል። ማጥናት እንደ ቅጣት ሳይሆን እንደ አዝናኝ ጨዋታ ሆኖልኛል። ውጤቴም በጣም ተሻሽሏል!

L

ሊዲያ በ.

የ9ኛ ክፍል ተማሪ

የ AI አስጠኚው በጣም ይገርማል። ከባድ ርዕሶችን በቀላል መንገድ ያስረዳኛል። አሁን በትምህርቴ በጣም ተማምኛለሁ።

Y

ያሬድ ሰ.

የ11ኛ ክፍል ተማሪ

መጀመሪያ በአማርኛ መማር መቻሌ ትልቅ ለውጥ አምጥቷል። ባዮሎጂን ዝም ብዬ የእንግሊዝኛ ቃላት ከመሸምደድ፣ ሃሳቡን መረዳት ችያለሁ።

የራስዎን የስኬት ታሪክ ለመጻፍ ዝግጁ ነዎት?

አማማርዎን ለመቀየር ዝግጁ ነዎት?

በችቦ በብልሃት እየተማሩ ያሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን ይቀላቀሉ።